የግንባታ መፍትሔ ሀሳቦች
-
ለባለቤቶች እና ለፕሮጀክት ሃላፊዎች የግንባታ እቅድ አወጣጥ፡ የጀማሪ መመሪያ

ፕሮጀክቶች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ፤ የግንባታ እቅድ ለባለቤቶች እና ለፕሮጀክት ሃላፊዎች ወሳኝ ነው። ስድስቱን ቁልፍ ደረጃዎች - ከፕሮጀክት ፅንሰ ሀሳብ እስከ ፕሮጀክት ማጠናቀቅ - እና የተለመዱ ችግሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ ይማሩ።
-
የግንባታ ውል ስምምነቶችን መረዳት፡ የጀማሪ መመሪያ

ሁላችንም በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ አንዳንድ የግንባታ ዓይነቶችን እንመለከታለን። በተጨማሪም አብዛኛዎቻችን በግንባታ ስራ ላይ ተሳትፈናል። የግንብ አጥር መስራት ይሁን፤ የቤተሰብ ቤት መቀባት፤ የህንፃ ውይም ድልድይ ግንባታ፤ ወይም ትልቅ ግድብ፤ እነዚህ ሁሉ በግንባታ ምድብ ውስጥ የሚመደቡ ሲሆን በእርግጥ የውስብስብነት ደረጃቸው ይለያያል፡፡ የሚገርመው ነገር…
-
ህንጻዎች እና ድልድዮች ለምን ይፈርሳሉ፡ ማወቅ ያለብዎት 10 ዋና ዋና ምክንያቶች

ሕንፃዎች እና ድልድዮች ለምን ይፈርሳሉ? ለአብዛኛዎቹ ክስተቶች መንስኤዎቹን መከላከል ይቻላል። ከንድፍ ጉድለቶች እና ጥራት ከሌላቸው ግብዓቶች እስከ የግንባታ ስህተቶች እና የጥገና እጦት፤ ይህ ጽሁፍ ስለ መዋቅራዊ ውድቀት እና ዋና ዋናዎቹን 10 ምክንያቶች ያብራራል - እነዚህ አደጋዎች በማንበብ እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ መረዳት ይችላሉ።
-
የሲቪል ምህንድስና ትምህርት አይነቶችን ማሰስ፡ መዋቅራዊ፣ ጂኦቴክኒክ፣ ትራንስፖርት እና ሌሎችም

በየቀኑ ከምንጠጣው ንጹህ ውሃ፣ የምንጓዝባቸው መንገዶች/አውራ ጎዳናዎች፣ የምንኖርበት ውብ ቤት ህንጻዎች፤ ሁሉም የሲቪል ምህንድስና የጣት አሻራ አላቸው። ይህ ጽሁፍ ዋና ዋና ክፍሎችን ይዳስሳል - መዋቅራዊ፣ ጂኦቴክኒክ፣ ትራንስፖርት፣ አካባቢ እና የውሃ ሃብት ምህንድስና - የተለያዩት ክፍሎችን እና እድሎችን መረዳት ይቻላል።
